የፍራፍሬ ልማት በዳሌ ወረዳ
ይህ ዶኪመንቴሽን በዳሌ ወረዳ በፍራፍሬ ማዳቀልና የችግኝ አቅርቦት ኤክስቴንሽን ይዞ የቀረበ ነው፡፡ በዳሌ ወረዳ ያሉ አርሶ አደሮችና የወረዳው ግብርና ከመልካሳ የግብርና ምርምር ጣቢያ እና ከ IPMS (በኢትዮጵያ ምርታማነትና የገበያ ስኬት ማሻሻያ) ፕሮጄክት ጋር በመሆን የአቮካዶ፣ የማንጎና ሌሎች የፍራፍሬ ዝርያዎችን ለማልማትና ምርታማነትን ለማሻሻል የጋራ እንቅስቃሴ ፈጥረዋል። በዚህም እንቅስቃሴ አዳዲሰ የማንጎና የአቮካዶ ዝርያዎችን በማደቀል አስተዋውቀዋል። በተጨማሪም እ...
| Main Author: | |
|---|---|
| Format: | Video |
| Language: | am |
| Published: |
International Livestock Research Institute
2011
|
| Subjects: | |
| Online Access: | https://hdl.handle.net/10568/16544 |
Similar Items: የፍራፍሬ ልማት በዳሌ ወረዳ
- የመስኖ ሙዝ ልማት በመተማ ወረዳ
- Taking care of grafted seedlings of avocado and mango fruits
- Uses of the new grafted mango and avocado tree
- Market demand and consumers’ need at Shebedino wereda
- ሥርዓተ ፆታን እና ኤች.አይ.ቪ/ ኤድስን በገበያ መር የግብርና እድገት ውስጥ እንደ ዋናው ተግባር ማየት ለግምባር ቀደም ልማት ሠራተኞች: የስልጠና መመሪያ
- የስርዓተ ዖታ ቪዲዮ በቡሬ ወረዳ