የመስኖ ሙዝ ልማት በመተማ ወረዳ
ይህ ዶኪመንቴሽን በመተማ ወረዳ የመስኖ ሙዝ ልማት ኤክስቴንሽን ይዞ ቀረቧል፡፡ በመተማ ወረዳ ያሉ አርሶ አደሮችና የወረዳው ግብርና ከ IPMS (በኢትዮጵያ ምርታማነትና የገበያ ስኬት ማሻሻያ) ፕሮጄክት ጋር በመሆን የመስኖ ሙዝ ልማትን ለማስተዋወቅ የጋራ እንቅስቃሴ ፈጥረዋል። በተጨማሪም የአሰራር፣ የ አቅርቦት፣ እና የመረጃ ልውውጥ በፕሮጀክቱ ተመቻችቷል። ይህ ዶኪመንቴሽን በአርሶ አደሩ የተደረጉ ተሞክሮዎችና በ ዕውቀት መጨበጥ አኳያ ያሉ ውጤቶችንና ስኬቶችንም ይዞ ቀርቧል።
| Autor principal: | |
|---|---|
| Formato: | Video |
| Lenguaje: | am |
| Publicado: |
International Livestock Research Institute
2011
|
| Materias: | |
| Acceso en línea: | https://hdl.handle.net/10568/16555 |
| Sumario: | ይህ ዶኪመንቴሽን በመተማ ወረዳ የመስኖ ሙዝ ልማት ኤክስቴንሽን ይዞ ቀረቧል፡፡ በመተማ ወረዳ ያሉ አርሶ አደሮችና የወረዳው ግብርና ከ IPMS (በኢትዮጵያ ምርታማነትና የገበያ ስኬት ማሻሻያ) ፕሮጄክት ጋር በመሆን የመስኖ ሙዝ ልማትን ለማስተዋወቅ የጋራ እንቅስቃሴ ፈጥረዋል። በተጨማሪም የአሰራር፣ የ አቅርቦት፣ እና የመረጃ ልውውጥ በፕሮጀክቱ ተመቻችቷል። ይህ ዶኪመንቴሽን በአርሶ አደሩ የተደረጉ ተሞክሮዎችና በ ዕውቀት መጨበጥ አኳያ ያሉ ውጤቶችንና ስኬቶችንም ይዞ ቀርቧል። |
|---|