ሽንኩርት ከምርት ወደ ገበያ በአላማጣ

ይህ ዶኪመንቴሽን በአላማጣ ወረዳ የሽንኩርት ምርት ኤክስቴንሽን ይዞ ቀርቧል፡፡ በአላማጣ ወረዳ ያሉ አርሶ አደሮችና የወረዳው ግብርና ከ IPMS (በኢትዮጵያ ምርታማነትና የገበያ ስኬት ማሻሻያ) ፕሮጄክት ጋር በመሆን የሽንኩርት ምርትን ከገበያ የማገናኘት ስራ ላይ የጋራ እንቅስቃሴ ፈጥረዋል። ይህ ዶኪመንቴሽን በአርሶ አደሩ የተደረጉ ተሞክሮዎችና በ ዕውቀት መጨበጥ አኳያ እና ገበያ ማገናኘት ላይ ያሉ ውጤቶችንና ስኬቶችን ይዞ ቀርቧል። ‘Onion: from farm-gate to...

Full description

Bibliographic Details
Main Author: International Livestock Research Institute
Format: Video
Language:am
Published: International Livestock Research Institute 2011
Subjects:
Online Access:https://hdl.handle.net/10568/16553

Similar Items: ሽንኩርት ከምርት ወደ ገበያ በአላማጣ